Why is This a Taboo Topic?
ስለአይምሮ ጤና ችግሮች በቤተሰብ ውስጥ ያለፍርሃት እንወያይ፣ እናውራ።
ዝምታው ይበቃናል የአይምር ችግር የሚታይም የማይታይም ነው ጉዳቱ ግን ለሁሉም ነው፣ ያወቀ ጉዳቱን ያስወግዳል ያስቆመዋል።
በአለማችን የሚከሰት የሰው ሰራሽ ችግር ሁሉ፣ እንዲሁም መልካም ስራዎቻችን መገንባት የሚጀምረው ከአንድ ቤተሰብ ውስጥ ተነስቶ ነው
ወላጆች የአይምሮ ጤናችንን መከታተል፣ ሃይላችንን መገምገም እናም፣ ችግር ሲኖረን ወድይው ማስተካከል፣እራስን ለሃላፊነት ማብቃት፣ አይምሮን ሁልግዚ በመልካም ነገር ማሰራት ፣ መክያቱም፣ ለነገው አለም በዚህ ላይ ብዙ ሃላፊነት አለብን ።
የአይምሮ ጤና ችግር በመላው አለም ላይ፤
በብዙ አገሮች ውስጥ ስለ አዕምሮ ጤና በቤተሰብም ሆነ በጓደኞች መካከል ማውራት እንደ ነውር (ታቡ) ይታያል። ይህ የሚሆነው ስለ አዕምሮ ህመም ካለን የተሳሳተ አመለካከትና ህመሙ ያለባቸው ሰዎች ከሚሰጡት ምላሽ በመነሳት ነው። የሂወታችንን ዋና መሪ አይምሮ መንከባከብ የመጀመሪት ሃላፊነት ነው፡፡
የተሳሳቱ አመለካከቶች እና የጎጂ እምንት ተፅዕኖአቸው
ርሳል።ስለ አዕምሮ ጤና በቂ እውቀት የሌላቸው ሰዎች፣ የታመሙ ሰዎችን ካለምወቅ ብቸኛነት እንዲሰማቸው እና እንዲገለሱ ይረጋሉ። ይህ ባህል እንደ ባህሪ የሆነው ከልጅነት ጀምር ተረቶች ወይም በመተፎ መንፈሰ ከመይዝ ጋራ ብቻ ያገናኙታል ፣ ኣኣይምሮው ታሞ የሚሰቃይን ሰውንም ሃኪም ጋራ ለመውሰድ አይሞከሩም ምከያቱም ከህጻንነት ጀምሮ ከሚያስፈሩ ወሬዎች ጋር በማገናኘት በፍርሃት ተገንብተው በማደጋቸው ነው።
በብዙ ጠንካራ የባህል ቤተሰቦች ከመይዝ ውስጥ ስለ ጉዳዩ ማንሳት እንደ "እድል ቢስነት" ወይም "መጥፎ እጣ ፈንታን መጥራት" ተደርጎ ስለሚታሰብ ሰዎች ይፈራሉ።
ይህ የተሳሳተ እምነት በግለሰቦችና በቤተሰብ ህይወት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል።
ለውጥን ከቤት እንጀምር።
ችግሮች ሳይባባሱ ለመግታት ግልጽ ውይይት ማድረግ በጣም አስፈላጊ ነው። በተለይ በቤተሰብ ውስጥ ግጭቶች ወይም አላስፈላጊ ባህሪዎች ሲታዩ የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ እንችላለን፦
ራስን መመርመር፦ የሌላውን ሰው ስህተት ከመፈለጋችን በፊት፣ ለምን እንደዛ ተሰማኝ? የእኔስ ድርሻ ምንድነው? ብለን ቆም ብለን ራሳችንን መገምገም።
ግልጽ ውይይት፦ በቤተሰባችን ውስጥ ያሉ መጥፎ ልምዶችንና ግጭቶችን ጉዳቱ ሳይሰፋ በግልጽ መወያየት።
የባለሙያ እርዳታ፦ ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ ከመሆናቸው በፊት ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ የባለሙያ ምክርና እርዳታ ማግኘት።
ዝምታ የሚያስከትለው ጉዳት፦
ስለ አዕምሮ ጤና አለመማርና ጉዳዩን እንደ ነውር መቁጠር የሚከተሉትን ችግሮች ያስከትላል፦
የቅርብ ግንኙነቶችን ያፈ
በትዳር ውስጥ የማያቋርጥ ግጭት ይፈጥራል።
በልጆች አዕምሮአዊ እድገትና ጤና ላይ ጥልቅ ጠባሳ ይተዋል። ይህም ጠባሳ ልጆች ካደጉ በህዋላ የአይምርና የጸባይ ችግር/ ጉድለት ውስጥ እንዲሰቃዩ ይዳርጋችዋል። መፍትሄው የሚጀምረው እያንዳንዳችን የውችግሮቻችንን አምነን ስንቀበልና በግልጽ ስንወያይ ነው።
በቤታችን፣ በትዳራችን፣ በጉዋደኝነታን እና በግንኙነታችን ሁሉ ውስጥ አክብሮት የሞላበት እና ግልጽ የሆነ ውይይት እናድርግ። በሃሪ በአይምር ይመራል፣ መጀመሪይ ከራሳችን ጸባይ ወይም /የአዕምሮ ጤና/ ጀምረን እንስራ፣ እራስ ማከም ሁሉንም ቢተሰብ ማከም ማለት ነው። የኛ የአዕምሮ ጤና መልካም ከሆነ ሌላውን ሰው ሳይፈራና ሳይሸማቀቅ የውስጡን እንዲናገር ምቹ ሁኔታ እንፍጠርለታለን።
ስለ አዕምሮ ጤና ከቤተሰብና ከጓደኞች ጋር ማውራት ነውር አይደለም!
ሰውነታችን እንድሚደክመው አይምሮአችንም ይደክመውና ስራውን ምዛባት ይጀምራል የዛን ጊዚ በወቅቱ ካልረዳነው ሀመሙ ወደ ቁስል ከዛም ህመም ውስጥ ይገባል “እብድት” ብዙ ሰው የአይምሮ ህመም ብሎ የሚረድው ይሀንን ንው።
በብዛትም የአይምሮ መቃወስ ወይም ብዙ ችግሮችን የሚያሳልፍ ሰው ችግሩ ሳይታወቅ። ከዘመድ ደብቆ ላለመገለል ፍራች ሰው አይወቅ ብሎ እራሱን የሚጎዳ /ህመሙን በሱስ፣ ደብቆ የሚችገርን ዘመድ ጉዋደኛ ትዳሩን ሳይነግር ከሃኪም እርዳታ ሳያገኝ ይቆይል ። ብዝህ ጉዳይ ግልጽነት ይረዳናል። የሚደብቅ ሰው በብዙ ስለሚጎዳ ከዘመድ ጉዋደኛ ትኩረትን እና ማገዝን ይፈልጋል። መደምቅ የአይምሮን ችግር አይለውጥም ያባብሳል እንጂ።
ፍቅር ሰላም ሁላችንም ቢት ይሁን።
ኤሚ በላይ ዘለቀ።
It is taboo because there is still a stigma surrounding Mental Health.
Prevalence of Stigma: Stigma regarding mental health issues persists, even in developed countries like Canada, often rooted in family patterns.
Consequences of Stigma: Stigma can hinder parents from providing necessary support for special needs children, impacting their overall well-being.
Parental Approaches to Special Needs:
Acceptance of Abilities: Parents should recognize and accept their children's natural brain abilities, promoting skill development.
Focus on Individual Needs: It is crucial to cater to each child's unique needs rather than making comparisons with peers or siblings.
Unconditional Love: Providing unconditional love is essential for healthy brain development and helps children embrace life positively.
Child Encouragement and Growth:
Creating Safe Environments: Parents should foster environments that encourage children to develop their natural skills without fear of rejection.
Promoting Inner Peace: Maintaining inner peace is more beneficial than worrying about uncontrollable factors affecting parenting.
Encouragement for Independence: Children should be encouraged to explore the world confidently, free from fear and stigma.
Steps for Parents:
1. Recognize Stigma: Acknowledge the existence of stigma surrounding mental health and its effects on parenting. Find out where you stand, and focus on useful actions.
2. Prioritize Acceptance: Focus on accepting and understanding your child's individual abilities and needs.
3. Actively Foster Open Communication: Create an environment where children feel safe to express themselves and their emotions. Focus on demonstrating a child's engaging skill in emotional regulation.
4. Practice Unconditional Love: Ensure that love and support are consistently provided, reinforcing a healthy self-image. For it all starts from the first home.
5. Encourage Exploration: Allow children to engage with the world, promoting confidence and resilience.
Understanding the profound impact of the very first encounter on life, child-parent or caregiver attachment styles, and the stigma surrounding mental health is essential for having healthy development in children. By concentrating on our acceptance, providing unconditional love, and meeting each child's needs, parents can significantly influence their children's well-being and future outlook. Supporting children with special needs requires awareness and a commitment to overcoming societal stigma, ultimately leading to a more nurturing and supportive environment.
# It is not taboo to talk about mental health issues with your family or friends.
Love and peace to all.
Aimy Belay Zeleke.